ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በአሜሪካ በሰደድ እሳትና አደገኛ አውሎ ነፋስ የተጠቁ አካባቢዎችን ነገ ዓርብ እንደሚጎበኙ ታውቋል። ፕሬዝደንቱ በአውሎ ነፋስ ኼሊን የተጠቃችውን የሰሜን ካሮላይና እንዲሁም ...
በውይይቱ ከተሳተፉ አስተያየት ከሰጡት መካከል ናቸው፡፡ በብሔራዊ መግባባት ላይ ትኩረት በማድረግ በተወካዮች ምክር ቤት በተካሔደ ውይይት ላይ፣ ለሂደቱ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ግጭቶች መቆም እንዳለባቸው ...
ከአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ወደ ደሴ ሲጓዝ የነበረ መለስተኛ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ገደል ውስጥ ገብቶ 25 ሰዎች መሞታቸውን የዞኑ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡ በፋኖ ታጣቂዎች ...
የአርበኞች መካነ መቃብር እንዲኾን የታጸነው የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል እድሳት ማክሰኞ ጥር 6 ቀን 2017 ተጠናቆ ሕንጻው ተመርቋል። ከ1924 ዓ.ም ጀምሮ ግንባታው መጀመሩን በካቴድራሉ ድረ ገጽ ላይ የሰፈረው ጹሑፍ ያስረዳል። “አስደናቂ የኪነ - ሕንጻ ንድፍ” እንዳለው የሚነገረው ሕንጻ የመጀመሪያው መሰረተ ድንጋይ ...
ምክር ቤቱ በትላንትናው ዕለት ያጸደቀው ይህ ሕግ በስርቆት እና በጥቃት ወንጀሎች የተከሰሱ እና የመኖሪያ ፍቃድ የሌላቸው ጥገኝነት ጠያቂዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ የሚያዝ ነው። ይህም ፕሬዝዳንት ...
The U.S. Department of Defense announced Wednesday it has begun deploying 1,500 active-duty troops to help secure the southern border. The Pentagon also will provide military aircraft for Department ...
With babies in tow and mattresses over their heads, thousands of displaced people reached the outskirts of the eastern city of Goma, after fleeing M23 rebels who seized the town of Minova this week.
The government of General Brice Oligui Nguema said Thursday that presidential elections would be held on April 12, a key step to re-establish civilian rule after a coup ended the Bongo dynasty's ...
የጸጥታ አመራሮቹ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ 50 ሲደመር አንድ አብላጫ ድምጽ ያለው ጉባኤ በማካሔድ ውሳኔ ላሳለፈው በእነ ዶ.ር ደብረ ጽዮን ለሚመራው ህወሓት ቡድን ድጋፋቸውን እንደሚሰጡና በጉባኤው የቀረበውንም ሐሳብ እንደሚቀበሉ አስታውቀዋል። ...